የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚንየም
# ቦታ :- መገናኛ /ቱሪስት / ሳይት
* ባለ1 መኝታ
* ስፋት 61 ካሬ ሜትር
* ወለል 4ኛ ፎቅ ላይ
* ከመኖሪያ 2ኛ ላይ
* ባለ2 መኝታ ሆኖ የተሰራ
* እድሳት፦ ሙሉ ሥራ ፅድት ብሎ የተሰራ
* ኪችን : ቁም ሳጥን ሁሉ ያካተተ ሥራ የተሰራ
* አምስት /5/ ዓመት ያለፈዉ
* ድጅታል ካርታ የያዘ
* በጣም ጥሩ ሎኬሽን ላይ ያለ
## ዋጋ = 7.5 ሚሊየን
09 13079082
Telegram 👉 https://t.me/+251913079082
https://www.facebook.com/groups/517506572614268/?ref=share
Compare listings
Compare